Togetherness

  The Ethiopian Church Holy Spirit Community service in Ethiopia (SCORE) supported during the COVID 19 Pandemic those families in Arba Minch,  Borana and Hamer, who were exposed to great hardship due to having to live with HIV AIDS. For this service it spent over EB 720,000.00

በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማህበረ መንፈስ ቅዱስ የማህበረሰብ አገልግሎት በኢትዮጵያ (SCORE) በ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት ለችግር የተጋለጡ በእማወራዎች ለሚመሩ ቤተሰቦች፤ ለአካል ጉዳተኞች፤ ለአረጋዊያን ፤ ከኤቼ አይ ቪ ጋር ለሚኖሩ ወገኖችና ለጎዳና ተዳዳሪዎች በአጠቃላይ ለ400 ቤተሰቦች በአዲስ አበባ፤ በአርባምንጭ፤ በቦረና እና በሐመር አከባቢ ባሉት ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች በኩል ድጋፍ አድርጓል፡፡ ለዚህ አገልገሎት በጠቅላላ ከ720,000ብር ወጪ ተደርጓል፡፡